የቀስቴ ፈገግታ ደስ ሲል❤❤❤
ቀስቴ በጣም ቆንጆ ወጣት ነው ፈገግታው ስያምር ❤❤
የኔ ጊልያድ በሚያደረገው ነገረ በጣም ሢያናደኝነበረ ዛሬግን በጣም ወደድኩት
ዋው ጊሊያድ በጣም ጥሩ ውሣኔ ለወደዱት ሠው ሢቁን መመኘት ❤ ፀጌ ደሞ ቀስቴ ግረፋት በከባዱ😂😂😂
ጊልያድ ስለተለወጠ ደስ ብሎኛል ወይኔ ❤❤❤
ተመሰጌን ጊልያድ ልብ ገዛ ዉይ እንደኔ ደሰ ያለዉ ማነው
ፀጋ ዘጋችኝ ማርያምን 😢😢😢😢
እናት ያላችሁ 1000 አመት ትኑርላቹ እስቲ. አሚን. በሉ🎉🎉🎉
እሰይ ተወለደ የአለም መድሀኒት(፫)እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤
አብሻ ምርጥ ልጂ ነው ምንም ፒያርን ቢወዳት ስለ ሚኪ ምንም ክፉት እያወራም❤
ይች ፀጋ የምትባል ልጅ ከፊልሙ አውጡልን ካልሆነ ፊልሙን እናቆማል የምትሉ👍👍
ቀስትየ ፀጋን አጠናግርልን ድጋሜ የምትሉ ለይኩኝማ😂😂😂 ወይ ታሬ እርምጃውን ቶሎ ይውሰድ
ዋዉዉዉ ግሊያድ ከሕይወታቸዉ በመዉጣቱ ደስ ያለዉ❤
የኔ ማሮች አቡሸና ሚኪ ጓደኚነታችሁ ማሻ አላህ ብቻ ሁላችሁም አፍላፍቅሮች የጓደኚነት ሀላፊነታቾሁን የምትዋጡ ድቅየ ናችሁ ❤❤
ቀሥቴ ፀጋን ደግመሕ አጋጭልኝ ውይ አቃጥላ ልደፋኝነው።
ስሚኝም እናት አባታችሁ ነፍ አመት ይኑሩላችሁ ❤😍👍አሜን በሉ
የ አቡሻና የ ምክ ጎዳኝነት ደስ ምላቹ
ወንድም እና እህቶቼ በየለቹበት ፈጠር ይጠብቀችሁ ከእናት አበቶቻቹ ጋር ረጅም እድሜ ይስጠቹ አምን በሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀጋ ማለ የእንደ ድሪማው ም ተ ምርጥ ተዋናይ ናት።
@GiKo-g6s