ሀንቾ እና ብሩኬ የኔ ቀበጦች ደስ ትላላችሁ የቀድሞው ፍቅራችሁን ስለመለሳችሁ
ሚኪ እና አብሻ ስለመጡ ደስስስስ ያለው ላይክ 😂😂🎉የድራማው ድምቀት ናቸው
ድምፃችን ተሰምቷል😂😂😂 አብሻና ሚኪ😁🤣♥️♥️
እውነት ዛሬ ሚለቀቅ አልመሰለኝም ሚኪና አቡሽ ስለመጡ በጣም ደስ ያለው ማነው እንደኔ 😊😊❤❤❤❤
ውይ ዛሬ እሚለቀቅ አልመሠለኝምነበር ማመን ነው ያቃተኝ ጎበዞች በርቱ 🥰🥰🥰
እነሚኪ በመምጣታቸዉ ደስ ያለዉ😢❤❤❤
የዚህ ፊልም ተከተዮች በሙሉ የልባችሁን ፈጣሪ ይሙላላችሁ❤❤
በርቱ አፍላዎች ቶሎ ቶሎ ልቀቁልኝ እኛም ደስ ይለናል ሳህ ቅመሞችየ❤❤❤👍👍👍ማን ነዉ ሚኪና ደንባሪት ሲገናኙ ደስ ያለዉ በዛ ላይ ተመለሱልን እልልል ደስ አይልም👍👍👍👍👍👌
Kkkkkkkkkkk Kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk kk Kkkkkkkkkkk. Betam des blojal enemiki na abusha sle temelesu. Enesu nachu kemem ichi move. Tanks
እኔ ምዕራፍ 4 የምቆይ መስሎኝ በጣም ተናድጄ ነበር 🙏🙏💪💪💪🥰🥰🥰 1:18
ሀኒቾ አለባበስሽን ሳላደንቅ አላልፍም በተረፈ በርቱ😊😊😊😊
ማነው እንደኔ አቡሽና ሚኪበመለሣቸው ደሥ ያለው ሠወዳቸውኮ😘😘😘😘😘😘
Namni akka koo Haannaa fi Buruuk jaallatan ijoollee biyyaa❤
ሚኪ እና አቡሻ የሳቄ ምንጮች ማነው እንደኔ የሚወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
wooooooow ድስስ ብልህናል አብሽ እን ምክ ስልምጠ wlokome ❤🎉
ዋዉ ደስ ሲል በግዜ መጣችሁ❤ ሚኪና አቡሽ እኮን ደና መጣችሁ
ውየው አቡሻ በጣም አምሮበታል😜😁😂😂😂🎉🎉❤❤
ዋው ደስ ሲል ሚኪ እና አቡሻ እንዴት እንደናፈቁኝ ማነው እንደኔ የናፈቃቼው
ሚኪና አቡሻ እንኳን ደህና መጣችሁልን ደስስስስስብሎኛል ያለናንተ አይደምቅምምምም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@seaditube4579