@Azm622

ፊዮርየ የኔ ሞዴል ስወዳት እንኳን መጣሽልን❤

@Jemila-s4e

አንደኛ ነኝ ሄለን እና ፀጋ በዚህ ከቀጡሉ ፊልሙ እጅ እጅ ነው የሚለው የምትሉ ላይክ 😂

@FezekirMehamed

ፈጣሪየ እንዴ ጸጋ ካሉት የሰው ሰይጣን አንተ ጠብቀኝ 🤲🤲🤲🤲

@alemyemodeshlijtube19

የአፍላ ፍቅር ተከታታዮች በሰላም ግቢ በሉኝ ስደት በቃኝ ዛሬ 👏👏👏

@SikoSilo-vu4cb

እፍፍፍ ፊዮሪ  እዴት እዳስለቀሰችኝ🥺🥺የኔ ቆጆ መጨረሻዋ  ነፈቀኝ🥺

@SebiroMisgana-fe2fj

እሄ ድራማ ፊዮሪ ባትኖር የልጆች ጨዎታ ነበር የምመስለው  i like fiyori

@miftahabdu-v9y

አቦ እናታችሁ ሺ አመት ትኑርላችሁ

@abigialegesse1895

ጋይስ የብሩኬን እናት እንደኔ የናፈቃት አለ ❤❤❤❤❤❤

@salamamrga

ፀጋእያሰጠላቸኘነወ. በጣም አብዛች

@Ruky_tube

ውይ ፊዌሪ ትችያለሽ ከድራማው ግማሽ የፊዎሪ ፓርት ቢሆን ደስ ኢለኝ ነበር

@YusufAhlasunnaa

ፊወሪ ተክክለኛ አፍቃሪ ነች

@MunthaMuntha-vq9pw

እደኔ ፀጊን የሚጠላት ላይክ😮

@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

በሳምት ሁለት ጊዜ ስለምለቁ እናመሰግናለን ማርያምን ሰፕራይዝ ነዉ ያረጋችሁኝ አሁን❤❤❤❤

@KokebKokebAsfawMaru

ፀጋ ተንኮል ነው የምትመገበዉ በገሀዱ አለም እንደዚአይነት ስንት አለ ቤት ይቁጠረው

@ትጅጓልራያኣላማጣ

ማነው እደኔ ፍዮሪ እና ሂኖክ የምውድ👍😍😍

@mimiitafet1219

ውይኔ ፍዮር የደርሰበት ነው ማያቃዉ ኡፍፍፍ ዬ ፍቅሬ ስቃይ ቱ አይዞሽ የኔ ሴት ❤️😭😭😭❤️❤️💔💔💔👈🏻

@Zade-h7p

ናጋ ጁመሀ ነው ሰላዋት እናብዛ ሰሉአላ ነብይና ሙሀማድ ሰላለአላይወሰልም😊😊🎉🎉❤❤

@seyfedusaa

እንደ ፊዮሪ በንፁህ ልብ የሚያፈቅር ሰው ይስጣቹ

@tgzeena8267

Helen Ina tsega betam newu yasitelugn betam debariwoch nachewu

@AmmmAmm-k8f

ሄለንን ፀጋን እና ጊሊያድንን የሚጠላቸው በርቱልንን ውዶች 💞💓💞💜💜💗💗💗💗💗💗💗💗💓💜💞💖💞💓💟💞💖💗💗💗💗💓